እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም /2/ አማን በአማን /2/ መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም /2/ ትርጉም:- የሥላሴ መንግሥት ለዘለዓለም ነው እያሉ በማያቋርጥ አንደበት ይዘምራሉ