ብቃት ስለሌለህ ባትችል ል ያቸው ብቻህን የተጣልክ ሰ−ች ቢመስላቸው ከአንተ ጋራ ያሉት እጅግ ብዙ ናቸው ድኝም ብቸኝነት የሶርያ ጭፍራ ችግር ሰይፉን መካ ከቦ ሲያስፈራራ አለቀልኝ ብለህ ልቤ ሆይ አትፍራ ቅዱሳን መላእክት አሉ ከአንተ ጋራ አዝ . . . ተሰደህ ብትሄድ በባቢሎን ማዶ ኑሮህ ሬት ሲሆን ማዕረግህ ተዋርዶ በዕንባ ብትዋጥም ጽዮንን እያሰብህ በዙሪያህ ሰፍረዋል መላእክት ሊያጽናኑህ አዝ . . . 55 ዓለም ኢያሪኮ ሰባት ግንብ አጥራ ኃጢአት ስ ደባ ቀስቶ ን ወጥራ የተሸነፍክና ያለቀ ሲመስልህ የእግዚአብሔር ሠራዊት በዙሪያህ አሉልህ አዝ . . . 56 መዝሙር በእንተ ቅዱሳን