በመንፈስ የሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል/2/ ኝህን/2/ ወነቢይ ኝህን ወነቢይ ዮሐንስ መጥምቅ/2/ ትርጉም:- ኝህንና ነቢይ የሆነው መጥምቁ ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ከኃይል ወደ ኃይል ይጓዛል። በጸጋ መንፈሳዊ ሀብት ዕለት ዕለት እየጨመረ እያደገ ይሄዳል።