ሶበ ተከለለ /2/ ተከለለ ጊዮርጊስ ሰማዕት ትርጉም:- ሰማዕቱ ጊዩርጊስ በተከለለ ጊዜ (አንገቱን በሰይፍ በተቆረጠ ጊዜ) ደም ውኃ ወተትም ከአንገቱ ፈለቀ። 59 የልዳው ፀሐይ - ፍጡነ ረድኤት በጨኝኝ ንጉሥ ፊት ቆምክ አደባባይ ማኝ አገልጋይ ነህ - ፍጡነ ረድኤት ስቃይ ያልበገረህ - ፍጡነ ረድኤት አክሊልን አገኘህ መከራን ግሰህ አዝ . . . ለእምነቱ ተጋዳይ - ፍጡነ ረድኤት ማኝ ወ ደር - ፍጡነ ረድኤት ቢነገር አያልቅም የተሰጠህ ክብር ስቃይ ሲያደርሱብህ - ፍጡነ ረድኤት በመ ገስህ - ፍጡነ ረድኤት ሲወሳ ይኖራል ዘለዓለም ስምህ አዝ . . . የፈጣሪውን ስም - ፍጡነ ረድኤት ስለመሰከረ- ፍጡነ ረድኤት ጊዮርጊስ ሰማዕት በሰይፍ ተመተረ የስቃይ መሳሪያ - ፍጡነ ረድኤት ያላዘናጋህ - ፍጡነ ረድኤት መንፈሳዊ አርበኛ ጊዮርጊስ አንተ ነህ አዝ . . . ለሰማው ይደንቃል - ፍጡነ ረድኤት የአንተ ሰማዕትነት - ፍጡነ ረድኤት ምሳሌ ይሆናል ለሁሉም ፍጥረት ገድልህ ይናገራል - ፍጡነ ረድኤት ክብር እንደተሰጠህ - ፍጡነ ረድኤት ጊዜ የማይሽረው ምግባር ሃይማኖት አዝ . . .