ሕፃን ወእሙ /3/ ክልኤሆሙ ፈፀሙ ገድሎሙ /2/ ሕፃን ንዑስ /3/ ዘኢፈርኃ ትእዛዘ ንጉሥ /2/ ትርጉም:- ሕፃን እና እናቱ (ቂርቆስ እና ኢየሉጣ) ሁለቱም ገድላቸውን ፈፀሙ። ናሹ ሕፃን (ቂርቆስ) የንጉሡን ትእዛዝ አልፈራም።