አቁረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ /2/ ከመ ነደ እሳት አቁረሩ/2/ አቁረሩ ሠለሰቱ ደቂቅ ኸኸ /3/ 60 ትርጉም:- ቂርቆስ ሆይ የሚያቃጥለውን የእሳቱን ነበልባል አቀዘቀዝህ ሠለሰቱ ደቂቅ ነደ እሳቱን እንዳቀዘቀዙ።