ነፍስየ ትባርኮሙ ወ ስተበፅዖሙ ነያ/2/ ተክለሃይማኖት ወጸጋ ዘአብ ወእግዚእ ኀረያ/2/ ትርጉም:- ነፍሴ መሰግናቸዋለች ከብራቸዋለችም። ተክለሃይማኖትን ጸጋ ዘአብን እና እግዚእ ኀረያን።