ዜኖኩ ጽድቀከ ወነገረኩ አድ ኖተከ ከሠትኩ ቃላቲከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ /2/ በጸጋሁ ለመንፈስ ቅዱስ ወመሀርክ−ሙ አነ ይቤ ያሬድ ኝህን /2/ ጽድቅህን ነገርኩ አዳኝነትህን አስተማርኩ ቃላትህን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ገለጠኩ /2/ እኔም በመንፈስ ቅዱስ ፀጋ አስተማርኩአቸው አለ ያሬድ ኝህን /2/