አልቦ እምቅድሜሁ ወአልቦ እምድ ሬሁ ማ ሌ ይ ሰብእ ዘከማሁ /2/ ያሬድ ኝህን ይኬልህ ትንሣኤሁ ኢያዓዱ እንስሳ ወሰብእ እምነ ሥላስ ዜማሁ /2/ 61 ከእርሱ በፊት ከእርሱም በኋላ እንደእርሱ ማ ሌ ይ ሰው የለም /2/ ያሬድ ኝህን ትንሣኤውን ይናገራል ሰው ወይም እንስሳ ለሦስት ዜማ−ቹ አይወጣም /2/