ወጽአ እምድረ ኝራን ወቦአ ብሔረ ከነዓን /2/ ተአመነ አብርሃም /2/ በእግዚአብሔር። /2/ ትርጉም:- ከኝራን ምድር ወጥቶ ወደ ከነዓን ሀገር ገባ። አብርሃም በእግዚአብሔር መነ።