ዮም ተጽህፈ እምነገሥት ክላሌሁ ለጊዮርጊስ በመጥባዕት /2/ ጸለየ ጊዮርጊስ ወአውዓዮሙ በነበልባል አማን ገባሬ ኃይል /2/ ዛሬ ጊዮርጊስ በሰይፍ መከለሉ ከነገሥት ተጻፈ /2/ ጊዮርጊስ ጸለየ በነበልባል አቃጠላቸው እውነት ነው ገባሬ ኃይል /2/ ገባሬ ኃይል ማለት ኃይልን የሚያደርግ (ተአምረኛ) ማለት ነው። 62