ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ አሥኖነ ቃላተ /2/ ተመጠወ ሙሴ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾምና በጸሎት ተቀበለ ሙሴ ኦሪትን አሠርቱ ቃላትን /2/ ተቀበለ ሙሴ ጽላትን አሠርቱ ቃላትን