እሰመ አልብነ ረዳኤ በጊዜ ምንዳቤ ወሐዘን /2/ እስመ ዘእንበሌከ ባእደ ኢነአምር /2/ ትርጉም:- በችግርና በሐዘን ጊዜ ያለ አንተ የሚረዳን ዘመድ አናውቅም(የለንም)