ቅዱሳን ሰማዕtaት ጻድቃን ለምኑልን ለኛ ምሕረትን ግሩማን መላእክት ለዓይን ሚካኤል ገብርኤል ሱራፌል ኪሩቤል ኝህናተ ሰማይ ዑራኤል ሩፋኤል ሱርያኤል ፋኑኤል አፍኒን ራጉኤል ቅርናኤል ናትናኤል ሱራኤል ፍናኤል አዝ .... ለእስራኤል ነቢያት ሕዝቅኤል ዳንኤል ዳዊት ሰሎሞን ኤርሚያስ ሳሙኤል ኢሳይያስ አሞፅ ሐጌ ዘኝርያስ ዕንባቆም አብድዩድ ናሆም ሶፎንያስ አዝ .... ጰ?ጥሮስ ጳውሎስ ሐዋርያት የተሰዋችሁ ለተዋሕዶ እምነት አዝ .... እስጢፋኖስ ዲያቆን ቅዱስ ጊዮርጊስ መጥምቁ ዮሐንስ መርቆሬ−ስ አዝ .... ተክለሃይማኖት ዜና ማርቆስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ አዝ .... ጻድቃን ሰማእ ት ቅዱሳን መላእክት ምሕረት ለምኑላት ሆናችሁ በአንድነት አምላክ ተለመናት ኢትዮጵያን እጆችዋን ዘርግ ስትማፀን አዝ ....