ዓለም ከንቱነሽ አ ላይ ከአንዱ የማትረጊ ወላዋይ ስንቱን አ ለሽ ወሰድሽው ከእግዚአብሔር መንገድ ለየሽው ቃሉን ስላልሰማሽ የሩ ሩኁን ጌ ዘማዊት ባቢሎን የሞት ጋለሞ በዚያች በፍርድ ቀን አለብሽ ወዮ /2/ አዝ.... አንዱን በዘፈንሽ ሌላውን በዝሙት አንዱንም በትዕቢት ቀሪውን በስስት ብዙውን በቅናት ጠለፈሽው በሐሰት /2/ አዝ .... ንዑዱ ክቡሩ የሰው ልጅ ሆይ ስማኝ ለዓለም ሽንግላ በከንቱ አትሞኝ መልኝሙን ሥራና የክርስቶስ ተሰኝ /2/ አዝ ... በዓለም ዛ ሥር የተጠለላችሁ የዓለምን ከንቱነት በወንጌል አውቃችሁ በአንድ አምላክ እመኑ አፍ ከልቦናችሁ /2/ አዝ.....