ሥጋው እና ደሙን አምኖ የሚቀበል /2/ የዘለዓለም ሕይወት አግኝቶ ይኖራል /2/ የአቤልን መስዋዕት የተቀበልክ አምላክ /2/ ለእኛ ለምዕመናን መንፈስ ቅዱስን ላክ /2/ ሥጋውን የበላ ደሙንም የጠጣ /2/ በስጋም በነፍስም የለበትም ጣጣ /2/ ከኃጢአት ደዌ የሚፈውሳችሁ/2/ ሥጋው እና ደሙ ከዚህ አለላችሁ /2/