65 በኩራተኞች ዘንድ ውርደት ትመጣለች /2/ በትሁtaንም ዘንድ ጥበብ ትገኛለች /2/ ተግሳጽን የሚወድ እውቀት ይጨመራል /2/ ክብርን የማፈልግ ደንቁሮ ይቀራል /2/ አምላክ ኝልፈቀደ ኝለተቃና ዕድል /2/ ሀብት እና መከበር አይገኝም በኃይል /2/ ክፋን በሚያደርጉ ልጄ ሆይ አትቅና /2/ ልባቸወ ክፋትን ስባለችና /2/ ልጄ ሆይ ትዕቢትን ከለብህ አስወግድ /2/ ትህትናን ነውና ክርስቶስ የሚወድ /2/