አጥንቴም ኃይሉ ደከመ በኃጢአት ደዌ taመመ መከራዬን አይተህ አስበኝ ምሕረት እኔን ያድነኝ ነፍሴም በሃዘን taወከች የስቃይ እንባን ቋጠረች እስከመኟ ዝም ጌtaዬ አንተ አይደለህ ወይ ተስፋዬ በደሌም ቢበዛ ማረኝና አገልጋይ አድርገኝ እንደገና እንዲህ በሰይጣን taውኬ ችላ አትበለኝ አምላኬ አልጋዬን በእንባ እያጠብኩኝ ደዌዬ በዝta አለቀስኩኝ ጠላቴም ኃይሉን አጠንክሮ ሊያጠፋኝ መጣ ፎክሮ ስማኝ አምላኬ መጣሁኝ ከመስቀልህ ሥር ወደቅኩኝ /3/