የክርስቲያን ደሴት የአበው ሃይማኖት ሐዋርያዊት ሀገር ጥንtaዊት እናት የቅዱሳን መንደር የጸሎት ቤtaችን ኢትያጵያ አንቺ ነሽ ቅድስት ሀገራችን /2/ ትነሻለሽ ለፍርድ ወንጌሉን ይዘሽ ለሰሎሞን አምላክ ምስክር የሆንሽ ሠልጥነሻለና በሃይማኖት ምስጢር ኢትዮጵያ መስክሪ የሥላሴን ክብር /2/ ከእስራኤል ቀጥለሽ አምልኮ ያለሽ የሃይማኖት ሀገር ኢትዮጵየ አንቺ ነሽ በወንጌሉ ብርሃን ዳግም የተወለድሽ በሥጋ በደሙ ሕይወትሌገበየሽ /2/ ጥበብን ለማየት እሥራኤል የሄድሽ በወንጌል ተጽፏል ቀናው እምነትሽ አይካሽ ኢትዮጵያ ዘርጊ እጆችሽን ጌta ይቀበለዋል ንጹህ አምልኮሽን /2/ ሳtaይ ያመንሽ ቅደስት ኢትዮጵያ መስቀልተሸክመሽ አብሪ በዓለም ዙሪያ የተዋህዶን ነገር መስክሪ ለዓለም ጉልበትሽ እኮ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም /2/