እምርኁቅሰ ርእይዋ ወተአም ዋ ወአእመሩ ከመ ሀገሮሙ ይእቲ /2/ ገነት ይእቲ ነቅዓ ገነት አዘቅተ ማየ ሕይወት ማ ደር ለንጹሐን /2/ ከሩቅ ሆነው አይዋት ተሳለሟት ሃገራቸውም እንደሆነች አወቁ /2/ ገነት ናት ነቅዓ ገነት የሕይወት ምንጭ የንጹሐን ማደርያ /2/ 69 በግንቦት 21 ቀንም ስለእመቤ ችን ሊዘመር ይችላል።