ትመስል ኢየሩሳሌም በአርአያ ልዑል/2/ ደብረ ከርቤ ግሸን ማርያም/2/ ትርጉም:- ግሸን ማርያም ከፍ ባለ ግርማ ኢየሩሳሌምን ትመስላለች። የሚዘመርበት ወቅት: መስከረም 26