ቤተክርስቲያን አሐቲ አንቀጸ አድ ኖ ይእቲ /2/ ደብረ ምሕረት/2/ ትግሁ ባቲ/2/ ሕዝበ ክርስቲያን ኸኸ እንበለ አጽርዖ /2/ ትርጉም:- ቤተክርስቲያን አንዲት ናት። የድህነት በርም ናት። የምሕረት ተራራ ናት። የክርስቲያን ወገኖች ያለማስ ጐል (ያለማቋረጥ) ትጉባት (አገልግሉባት)። 70 መዝሙር በእንተ ዓውደ ዓመት