ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት /2/ ንዒ ማርያም ለምሕረት ወሣህል /2/ ኸኸ ትርጉም:- ዓውደ ዓመትን ለመባረክ ማርያም ሆይ ለምሕረት እና ለይቅር ነይ።