ሰላም ለኪ ኦ ዓባይ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር /2/ ለምድርኪ ምድረ ገነት እምአርባዕቱ አፋላጋት ግዮን አስተየኪ /2/ ግዮን ፈለገ ሕይወት ውሉድኪ /2/ ፈረዩ ፍሬ ሃይማኖት ሰላም ለአንቺ ላቅ ሀገር ልዩም ሀገር ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር /2/ ምድርሽ የገነት ምድርን ከአራቱ ወንካች ዓባይ አጠጣሽ /2/ /2/ ዓባይ የሕይወት ምንጭ ልጆችሽ አፈሩ የሃይማኖት ፍሬ ዘፍ 2 ፏ 13 72 73 መዝሙር በእንተ ጉባዔ