መድኃኔዓለም እግዚአብሔር ኀደረ ላእሌሃ /2/ ኪያሃ ዘሠምረ ማኅደረ ስብሐት ኪያሀ ዘሠምረ ደብረ መድኃኒት /2/ ትርጉም:- ሰው ሁሉ ከሚወዳት በደብረ መድኃኒትና በማኅደረ ስብሐት እግዚአብሔር አደረ።