የሰማይ ምስጋና ሃሌ ሉያ ያሬድ የሰማዉ የመላእክት ዜማ ቅዱስ/3/ እግዚአብሔር የማይሞት ሕያዉ ቅዱስ/3/ በኪሩቤል አድሮ የተቀደሰዉ ቅዱስ/3/ መንበሩ በእሳት የተከበበዉ ሚካኤል ገብርኤል ከፊቱ ቆመዉ ያመሰግኑታል በአንድ ቃል ሆነዉ ቅዱስ/3/ ብለዉ