እምሰማያት ወረደ ወእም ማርያም ተወልደ ተወልደ/2/ ከመይኩን ቤዛ/2/ለኵሡሉ ፃለም ወለብሰ ሥጋ ማርያም/2/ ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ/2/ እንዲሆነን ቤዛ/2/ለዓለሙ ሁሉ ለበሰ የማርያምን ሥጋ/2/