ሆሣዕና/2/ በአርያም ሆሣዕና በአርያም ቅድስት ሀገር ሆይ ኢየሩሳሌም ምስጋናሽ ብዙ ነዉ በመላዉ ዓለም አዝ በአህያ ላይ ሆኖ ወደ አንቺ የገባዉ ኢየሱሰ ክርስቶስ የዓለም መድኃኒት ነý አዝ ኃይልና ስልጣን በአንድ ላይ ስላለዉ ጠላቶችሽ ፈሩ ሕዝብሽም ደስ አለዉ አዝ በእንተ ስቅለቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ