መጽአት ወለ ለሄሮድያዳ ኀበ ንጉሥ ወትቤሎ ሀበኒ በጻሕል /2/ ሀበኒ በጻሕል ርዕሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ (3) ክቡር /2/ ትርጉም:- የሄሮድያዳ ልጅ መጣችና እንዲህ አለችው ክቡር የሆነውን የወንጌላዊው የዮሐንስን ራስ በወጪት አድርገህ ስጠኝ አለችው