ሰቀሉ ምስሌሁ ክልኤተ ፈያተ/2/በየማኑ ወበፀጋሙ/2/ ወበማዕከሎሙ/2/ ኢየሱስ/2/ ወበማዕከሎሙ ኢየሱስ/2/ ትርጉም፣ ከርሱ ጋራ አንዱን በቀኙ አንዱን በግራዉ አድርገዉ ሁለት ሽፍቶችን ሰቀሉ። ኢየሱስንም በመሐል