እፎ ሰቀሉከ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ /2/ መድኃኔዓለም ናዝራዊ/4/ መድኃኔዓለም ናዝራዊ/2/መድኃኔዓለም ናዝራዊ ትርጉም፣ ናዝራዊ መድኃኔዓለም ሆይ የይሁደና የሌዊ ካህናት እንዴት ሰቀሉህ