በአየሩሌም እየዞርክ የጌታን ወንጌል ያስተማርክ(2) የዲቁናን ሥርዓት በግብር የፈጸምክ ብፁዕ ነህ(2) እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ(2) በኢየሩሳሌም እየዞርክ የጌታን ወንጌል ያስተማርክ(2) የወንጌልን ቃል በግብር የፈጸምክ ብፁዕ ነህ (2) እስጢፋኖስ ብፁዕ ነህ