አባ አባ ባርከነ መብዓ ጽዮን በትረ ማርያም /2/ ከመ ባርኮ አብርሃም ለጱስሐቅ ወልዶ /4/ ትርጉም:- አባ ችን መብዓ ጽዮን በትረ ማርያም ሆይ አብርሃም ልጁን ይስሐቅን እንደባረከው ባርከን