ንዒ ድንግል ዘምስለ ዕዝራ ሱቱኤል Niee dingil zemisle Ezra Sutueiel ጽዋአ ልቡና /3/ ዘአስተዮ (ዑራኤል) ኧኸ Tsiwaa libuna /3/ ze’asteyo (Urael) ehe ትርጉም:- ድንግል ሆይ ለዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ካጠጣው ከዑራኤል ጋር ወደ እኔ ነይ Dingil hoy leEzra Sutueiel yeEwqetin tsiwaa katetaw keUrael gar wede enie ney (የሐምሌ ዑራኤል መዝሙር)