እምርት ዕለት በዓለ ሢመትከ Emirt elet beale simetke ዑራኤል /5/ ሊቀ መላእክት ኧኸ Urael leeqe melaeket ehe ትርጉም:- የመላእክት አለቃ ዑራኤል ሆይ የሹመትህ ክብር ቀን የታወቀች ናት:: Yemelaekt aaleqa Urael hoy yeshumeteh kibir qen yetaweqech nat. (የጥር ዑራኤል መዝሙር)