መንክረ ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ /2/ አማን /2/ መላእክት ይኬልልዋ /4/ ትርጉም:- በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት /2/ በእውነት /2/ መላእክት አመሰገኗት /2/