በከመ ይቤ/2/ መጽሐፍ Bekem yibe /2/ metshaf ሊቀ አእላፍ/4/ ዑራኤል ሊቀ አእላፍ ኧኸ Leeke aelaf /4/ Urael leeke aelaf ehe ትርጉም:- መጽሐፍ እንዳለው ዑራኤል የብዙዎች መላእክት አለቃ ነው Metsehaf endalew Qidus Urael yebizuwoch melaekt aleqa new