የብርሃናት መሪ ቅዱስ ዑራኤል የለበሰው ልብሱ የወርቅ ሐመልማል Yebirhanat meri Qidus Urael yelebesew libsu yewerq hamelemal የታጠቀውም ሰይፍ የእሳት ነበልባል የሚራዳን ፈጥኖ ቅዱስ ዑራኤል Yetateqewem seif ye’esat nebelbal yemiradan fetno Qidus Urael