ውእቱ ሊቆሙ ለመላእክት (2) ለመላእክት ሊቆሙ ስሙ ዑራኤል Wuetu leeqomu lemelaekt /2/ lemelaekt leeqomu simu Urael ልብሡ ዘመብረቅ ዓይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት Libsu ze’mebreq aynu zerigb leeqe melaeket ትርጉም:- የመላእክት አለቃቸው የሚሆን ስሙ ዑራኤል የሆነ እርሱ ነው:: Yemelaekt aleqachew yemihon simu Urael yehone ersu new. ልብሱ የመብረቅ አይኖቹም የርግብ ዓይኖቹ ይመስላሉ:: Libesu yemebreq aaynochum yerigib aaynoch yimeslalu.