ዑራኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ Ureal leeq lebsu zemebrek ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ (4) ዑራኤል ሀመልማለ ወርቅ ኧኸ Ayinu zergb ayinu /4/ Urael hamelemale werq ehe ትርጉም:- የመላእክት አለቃ የሆነ ቅዱስ ዑራኤል ልብሱ የመብረቅ አይኑም Yemelaekt aleqa yehone Urael lebsu yemebrek ayinum የርግብ አይን የመሰለ ነው:: ዑራኤል የወርቅ ሐመልማል ነው:: yerigib aayin yemesele new. Ureal yewerq hamelmal new.