ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ ቃልሽን መልካም ነው ፊትሽም ያማረ መልክሽን አሳይኝ አሳይኝ ድምፅሽን አሰሚኝ እህቴ ሆይ ሙሽራዬ ማረፊያ ገነት የኤዶም ምንጭ ነሽ የታተምሽ ሕይወት ሙሽራዬ ♥♥♥♥♥ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ አንቺ የገነት ምንጭ የሕይወት ውኃ ጉድጓድ ግርማሽ የሚማርክ የሚማርክ ድምፅሽም የሚያርድ የአባቶች ቅዳሴ የቅዱስን መዝሙር የክርስቲያን ኅብረት የምስጋና የምስጋና ዘይት ሙሽራዬ ♥♥♥♥♥ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ ወዳጄ ሆይ ተነሽ ውበቴ ሆይ ነይ ነይ በማለዳ ነይ እንድንረሳው የዓለምን ስቃይ ለእናቷ አንዲት ናት ለወለደቻት የተመረጠች ናት ድንግል የሰላም እመቤት ወዳጄ ሆይ ነይ የዋኅ ርግብ ነሽ አምላክ ለድኅነት ምክንያት መርጦ ያከበረሽ ሙሽራዬ