ጸለዩ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ ኀበ ሥዕሉ ለቅዱስ መርቆርዮስ ደነነ ሥዕል(2) ዘመርቆርዮስ ከመ ኦሆ ዘይብል ወተፈሥሑ ባስልዮስ ወጎርጎርዮስ አማርኛ ጸለዩ ባስልዮስና ጎርጎርዮስም ወደ ሥዕሉ የቅዱስ መርቆርዮስ ዝቅ አለ ሥዕል(2) የመርቆርዮስ አቤት እንደሚል ተደሰቱ ባስልዮስና ጎርጎርዮስም