በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለ ውለታዬ በቃየል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀየው መንፈስህ ወድ ፅድቅህ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ በንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለ ውለታዬ በቃኤል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀየው መንፈስህ ወድ ፅድቅህ ምራኝ ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኖአል የቃል ብቻ ማረኝና ይብቃኝ ለሐጥያት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለ ውለታዬ በቃኤል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀየው መንፈስህ ወድ ፅድቅህ ምራኝ አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ መልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼህ በግብሬ ረገምኩህ ባስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለ ውለታዬ በቃኤል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀየው መንፈስህ ወድ ፅድቅህ ምራኝ ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኖአል የቃል ብቻ ማረኝና ይብቃኝ ለሐጥያት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ