እዩና እመኑ ሰዎች መቃብሩ ባዶ ሆኗል ኢየሱስ በዕኩለ ለሊት በኃይሉ ሞትን ድል ነስቷል መላእክት ነጭ ለብሰው የምሥራቹን አበሰሩ ተነስቷል ኢየሱስ ብለው ለዓለም እንዲናገሩ