colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እውነት በእውነት

እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል በሞቱ አጥፍቶ ሙስና መቃብር የሙታን በኩር ሆኖ ተነስቷል ጌታችን(፪) እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል ሳጥን ቢደረደር አፈር ቢረበረብ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ደግሞም ቢደራረብ ምድር አልቻለችም አምላኳን ለመቅበር እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል የንጉሶች ንጉስ ሰማያዊ አንበሳ ሞትን ድል አድርጎ በሰንበት ተነሣ(፪) እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል ተቀደሰናል በጌታችን ደም ፍቅሩንም የሰጠን እንደርሱ የለም ሕያው ነው የሚኖር ለዘለዓለም እውነት በእውነት ጌታ ተነስቷል ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል