ማርያም ንጽሕት ድንግል ማእምንት ወላዲተ አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ለውሉደ ሰብእ/2/ ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ ሰአሊ ለነ ቅድስት/2/ ትርጉም : ማርያም ንጽሕት ድንግል ታማኝ አምላክን የወለድሽ የምሕረት አማላጅ ለሰው ልጆች አማልጅን ከልጅሽ ከክርስቶስ ይቅር እንዲለን ቅድስት ሆይ ለምኝልን(/፪/