colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የኢቲሳ አንበሳ

የኢቲሳ አንበሳ ተክልዬ ተነሳ ወገንክን ታደገው ከኃጢአት አበሳ ተኩላው ለምድ ለብሶ በእርግጥ መጥቱአልና ጴጥሮስም ሆይ ዝም አትበል እንደጥንቱ ቅና ዩሐንስ ሆይ ዝም አትበል እንደጥንቱ ቅና ጳውሎስ ሆይ ዝም አትበል እንደጥንቱ ቅና የዓለም ምናምንቴ የተባልከው ቅዱስ የዋሁ መነኩሴ አባ ሕርያቆስ ቅዳሴ ማርያምን ናና ዛሬም ቅደስ በዕጣኑ መዓዛ ድዉያንን ፈዉስ የወንጌል አንበሳ ጎርጎሪዎስ ፍጠን ምሰሶው ሳይወድቅ መንጋው ሳይበተን መብረቁ አትናቴዎስ ሞገዱን ገስፀው አፈ ጉባዔያችንን በመስቀልህ ዳኘው መርከቡአን የሚያውክ ነፋስ ነፍሱአልና አምላካችን ፈጥነህ አድነን ቶሎ ና ጴጥሮስ ሆይ ቀስቅሰው ልንጠፋ ነው ብለህ ሞገዱ እያየለ ዝም እንዳይል ጌታ ከሳቴ ብርሀን ሰላማ ቶሎ ና ኖላዊ እረኛ ያስፈልጋልና ስጋዉን የጎዳ ነፍሱን የጠቀመ ነቅ ጉድፍ የሌለው ግብሩ የታመ