መርሕ በፍኖት ሞገሶሙ ለጻድቃን ሞገስ /2/ ዝንቱ መስቀል ለአዳም ዘአግብኦ ውስተ ገነት /2/ ትርጉም:- መሪ ነው ለመንገድ ሞገሳቸው ለጻድቃን ሞገስ /2/ ይህ መስቀል ነው አዳምን የመለሰው ወደ ገነት /2/