ባርክ ለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምሕረተነ በብዝኃ ኂሩትከ(፪) ለሕዝብከ ኢትዮጵያ ከመ ንግነይ ለስመከ ቅዱስ(፪) ወከመ ይኩን ንብረተነ በሰላም ወበዳኅና በዝንቱ ዓመት(፪) ባርክልን አቤቱ ይህንን የምሕረት ዓመታችን በቸርነህ ብዛት(፪) ለሕዝቦች ህ ኢትዮጵያን እንድንገዛ ለቅዱስ ስምህ(፪) እንዲሁም ኑሮአችን የሰላም የደህና በዚህ ዓመት(፪)