colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ

ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ነይ ነይ ቴዎድሮስ አትናስያ ነይ ነይ በስዕለት ያገኙሽ ነይ ነይ ብሉይን ከሀዲስ ነይ ነይ ጠንቅቀሽ የተማርሽ ነይ ነይ በፍፁም ትህትና ነይ ነይ በጸሎት የተጋሽ ነይ ነይ አርሴማ ልዩ ነሽ ነይ ነይ አምላክ የመረጠሸ ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ነይ ነይ ውበትም ሐሰት ነው ነይ ነይ ደም ግባትም ከንቱ ነይ ነይ ንብረት ትዳር ሁሉ ነይ ነይ ኃላፊ ውዕቱ ነይ ነይ ንግሥት መባልን ነይ ነይ በፍጹም ሳትሻ ነይ ነይ ዓለምን በመናቅ ነይ ነይ ገባች ወደዋሻ ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ነይ ነይ አረመኔው ድርጣድስ ነይ ነይ ቢያሰቃይሽም ነይ ነይ ውበቴ ክርስቶስ ነይ ነይ ነው ብለሽ ሰበክሽ ነይ ነይ አንገትሽን ለሰይፍ ነይ ነይ አሳልፈሽ ሰጠሸ ነይ ነይ ክብርሽም ተገልጾ ነይ ነይ ለዓለም አበራሽ ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ነይ ነይ አርአያ ልትሆኝን ነይ ነይ ለእኛ ለሁላችን ነይ ነይ ፈፅመሽ አሳየሽ ነይ ነይ ታላቅ ተጋድሎሽን ነይ ነይ ይህን ዓለም ድል መንሳት ነይ ነይ አቅቶናል እና ነይ ነይ አርሴማ አትለይን ነይ ነይ በእምነት እንድንጸና